በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የ2022 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ፦ ሰላምን ተከተሉ!

የ2022 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ፦ ሰላምን ተከተሉ!

ሰላም የሚነሱ የተለያዩ ችግሮች እየተፈታተኑን ባሉበት በዚህ ወቅት ሰላማዊ ሕይወት መኖር ይቻላል? አሁንም ሆነ ለዘላለም እውነተኛ ሰላም ማግኘት የምትችልበትን ሚስጥር መማር ትፈልጋለህ? ሰላምን ተከተሉ! የሚል ርዕስ ባለው የክልል ስብሰባ ላይ አብረኸን እንድትገኝ እንጋብዝሃለን።