በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ

የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ

በየዓመቱ የይሖዋ ምሥክሮች ኢየሱስ ባዘዘው መሠረት የሞቱን መታሰቢያ ያከብራሉ። (ሉቃስ 22:19, 20) ትልቅ ቦታ በሚሰጠው በዚህ በዓል ላይ እንድትገኝ በአክብሮት ጋብዘንሃል! ኢየሱስ ምድር ላይ በነበረበት ጊዜ ካከናወነው ነገርና ከሞቱ ምን ጥቅም እንደምታገኝ ትማራለህ።