የዎርዊክ ከተማ ባለሥልጣናትና የግንባታ ባለሙያዎች የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤታቸውን በሚገነቡበት ወቅት አብረው ሠርተዋል፤ በዚህ ወቅት ስላጋጠማቸው ነገር የተናገሩትን እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።