ይህ የፎቶ ጋለሪ ከግንቦት እስከ ነሐሴ 2015 ባለው ጊዜ ውስጥ በአዲሱ የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት የተከናወነውን ግንባታ እንዲሁም ፈቃደኛ ሠራተኞች ለግንባታው ያደረጉትን ድጋፍ ያሳያል።

የዎርዊክ ግንባታ ሲጠናቀቅ ምን መልክ እንደሚኖረው የሚያሳይ ምስል። ከላይ ጀምሮ ከግራ ወደ ቀኝ፦

  1. የተሽከርካሪዎች ጥገና ሕንፃ

  2. የጎብኚዎች የመኪና ማቆሚያ ሕንፃ

  3. የጥገና ሕንፃ እና የነዋሪዎች የመኪና ማቆሚያ

  4. መኖሪያ ሕንፃ ለ

  5. መኖሪያ ሕንፃ መ

  6. መኖሪያ ሕንፃ ሐ

  7. መኖሪያ ሕንፃ ሀ

  8. ቢሮዎች እና የአገልግሎት መስጫ ሕንፃ