በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

JW.ORGን በመጠቀም የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለሰዎች ማዳረስ

JW.ORGን በመጠቀም የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለሰዎች ማዳረስ

ነሐሴ 28 ቀን 2012 jw.org የተባለው የይሖዋ ምሥክሮች ድረ ገጽ በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የይሖዋ ምሥክር የሆኑም ሆነ ያልሆኑ ሰዎች ከድረ ገጹ ጥቅም ማግኘት የቻሉት እንዴት ነው?