ሰኔ 2013 የይሖዋ ምሥክሮች በካናዳ ውስጥ በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ለተጎዱ ሰዎች እርዳታ ሰጥተዋል። ስላከናወኑት ሥራ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።