በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች

ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች

ለአረጋውያን መጽናኛና ተስፋ መስጠት

የይሖዋ ምሥክሮች በአውስትራሊያ በሚገኙ የአረጋውያን መጦሪያ ተቋማት ውስጥ ያሉ አረጋውያንን ይጎበኛሉ።

ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች

ለአረጋውያን መጽናኛና ተስፋ መስጠት

የይሖዋ ምሥክሮች በአውስትራሊያ በሚገኙ የአረጋውያን መጦሪያ ተቋማት ውስጥ ያሉ አረጋውያንን ይጎበኛሉ።

የይሖዋ ምሥክሮች በለቪፍ አቅራቢያ የሚገኝን አንድ ደን በማጽዳት ሥራ ተካፈሉ

የይሖዋ ምሥክሮች ማኅበረሰቡን የሚጠቅም እንዲህ ዓይነት ሥራ የሚያከናውኑት ለምንድን ነው?

የሰዎችን ሕይወት ያዳነ ዘመቻ

የሜክሲኮ ግዛት በሆነችው በታባስኮ የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮች ለሁለት ወራት የሚቆይ ልዩ ዘመቻ ያዘጋጁት ለምንድን ነው? ይህ ዘመቻ ምን ውጤት አስገኘ?

በቱር ደ ፍራንስ የብስክሌት ውድድር ላይ የሚያጽናና መልእክት መናገር

የይሖዋ ምሥክሮች በቱር ደ ፍራንስ የብስክሌት ውድድር ላይ ተወዳዳሪዎቹ በመሃል አረፍ በሚሉባቸው ቦታዎች ላይ ተንቀሳቃሽ የጽሑፍ ጋሪዎችን በማቆም ተስፋ የሚሰጥና የሚያጽናና መልእክት ይናገሩ ነበር።

አደጋ በሚደርስበት ጊዜ ፍቅር እርዳታ ለመስጠት ያነሳሳናል

የይሖዋ ምሥክሮች በብዙ አገሮች ውስጥ ችግር ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ ሰጥተዋል።

በማዕከላዊ አውሮፓ ለስደተኞች የተበረከተ እርዳታ

ስደተኞች ማግኘት የሚያስፈልጋቸው ቁሳዊ እርዳታ ብቻ አይደለም። የይሖዋ ምሥክሮች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን አጽናኝ ተስፋ በመናገር ለስደተኞች እርዳታ ያበረክታሉ።

የይሖዋ ምሥክሮች ረስቶፍ አን ዳን የተባለችውን ከተማ በማስዋቡ ሥራ ተካፈሉ

የረስቶፍ አን ዳን ከተማ አስተዳደር፣ የይሖዋ ምሥክሮች “በጸደይ ወቅት በሚደረገው ከተማዋን የማስዋብ ሥራ ላደረጉት ንቁ ተሳትፎ” የምስጋና ደብዳቤ ላከ።

በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ማንበብና መጻፍ ተማሩ

የይሖዋ ምሥክሮች ባዘጋጁት የማንበብና መጻፍ ትምህርት የተጠቀሙ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሰዎች የተናገሩትን ሐሳብ አንብብ።

ጉልበተኛ ልጆች የሚሰነዝሩትን ጥቃት ለመቋቋም የሚረዳ ጠቃሚ መረጃ

የአሥር ዓመቱ ህዩጎ የዳያና ሽልማት አገኘ፤ ሽልማቱን ያገኘው ጉልበተኛ ተማሪዎች የሚሰነዝሩትን ጥቃት መቋቋም የሚቻልበትን መንገድ ለሌሎች በማስረዳቱ ነው። ለዚህ የረዳው ምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ለእስረኞች መንፈሳዊ እርዳታ እየሰጡ ነው

የይሖዋ ምሥክሮች መንፈሳዊ እርዳታ ማግኘት ለሚሹ እስረኞች ምላሽ የሰጡት እንዴት ነው?

በታይላንድ የሚኖሩ ተማሪዎች ስኬታማ እንዲሆኑ መርዳት

በታይላንድ የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮች፣ ተማሪዎች በትምህርታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ ለመርዳት ልዩ ዘመቻ አካሂደው ነበር። የትምህርት ቤት ኃላፊዎች፣ መምህራንና ወላጆች ስለ ዘመቻው ምን ይላሉ?

በሃንጋሪ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች የጎርፍ አደጋ በደረሰበት ወቅት ባበረከቱት እርዳታ አድናቆት አተረፉ

ሃንጋሪ ውስጥ የሚገኘው የዳንዩብ ወንዝ ከዚህ በፊት ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ ከአፍ እስከ ገደፉ ሞልቶ ነበር። የይሖዋ ምሥክሮች የአካባቢው ባለሥልጣናት ባደራጁት የጎርፍ አደጋ መከላከያ ሥራ ተካፍለዋል።

በሥራ ላይ ያልነበረ የእሳት አደጋ ሠራተኛ የሰዎችን ሕይወት አተረፈ

የእሳት አደጋ ብርጌድ አባል የሆነ ሰርዥ ዤራርዲን የተባለ በፈረንሳይ የሚኖር የይሖዋ ምሥክር፣ አደጋ በደረሰበት ወቅት ቶሎ እርምጃ በመውሰዱ የሰው ሕይወት ማትረፍ ችሏል።

የይሖዋ ምሥክሮች ፆታዊ ጥቃትን በተመለከተ ወላጆችንም ሆነ ልጆችን ያስተምራሉ

ላለፉት አሥርተ ዓመታት የይሖዋ ምሥክሮች፣ ቤተሰቦች እርስ በርሳቸው ጤናማ ግንኙነት እንዲኖራቸው የሚያበረታቱ ጽሑፎችንና ሌሎች መረጃዎችን አዘጋጅተው ሲያሰራጩ ቆይተዋል።

የይሖዋ ምሥክሮች እስረኞችን በመርዳታቸው አድናቆት ተቸራቸው

ዘጠኝ የይሖዋ ምሥክሮች፣ በአውስትራሊያ ባለ አንድ ትልቅ የሕገ ወጥ ስደተኞች እስር ቤት ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ እስረኞች አገልግሎት የሰጡት እንዴት ነው?

JW.ORG የሰዎች ሕይወት እንዲሻሻል እየረዳ ነው

በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኙ ሰዎች በjw.org ላይ የወጣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምክር ሕይወታቸው እንዲሻሻል እንደረዳቸው ተናግረዋል።

በፊሊፒንስ የደረሰው አውሎ ነፋስ—እምነት መከራን ያሸንፋል

በፊሊፒንስ ከደረሰው ሃያን የተባለ ዝናብ የቀላቀለ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ የተረፉ ሰዎች ስለ አደጋው ምን ብለዋል?

በአልበርታ የደረሰ የጎርፍ መጥለቅለቅ

ይሖዋ ምሥክሮች በአልበርታ ካናዳ የጎርፍ መጥለቅለቅ ከደረሰ በኋላ በአደጋው ለተጎዱ ሰዎች እርዳታ የሰጡት እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች የተባለው መጽሐፍ ትምህርት ቤት ገባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ የተባለው መጽሐፍ በፊሊፒንስ የሚገኙ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ፓንጋሲናን የሆነ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን እየረዳ ነው። እንዴት?