ይህን ርዕስ በ%% ቋንቋ ማንበብ ትፈልጋለህ?
ገንዘብ የሚከፈላቸው የሃይማኖት መሪዎች አሏችሁ?
ገንዘብ የሚከፈላቸው የሃይማኖት መሪዎች አሏችሁ?
በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩ ክርስቲያኖችን ምሳሌ ስለምንከተል በይሖዋ ምሥክሮች ዘንድ ቀሳውስትና ምዕመናን የሚባል መከፋፈል የለም። ሁሉም የተጠመቁ የእምነቱ አባላት ሃይማኖታዊ አገልግሎት ይሰጣሉ፤ እንዲሁም በስብከቱና በማስተማሩ ሥራ ይካፈላሉ። የይሖዋ ምሥክሮች እያንዳንዳቸው ወደ 100 ገደማ የሚሆኑ አባላትን ባቀፉ ጉባኤዎች ተደራጅተዋል። በጉባኤዎቹ ውስጥ የሚገኙ በመንፈሳዊ የጎለመሱ ወንዶች “ሽማግሌዎች
” በመሆን ያገለግላሉ። (ቲቶ 1:5) እንዲህ የመሰለውን አገልግሎት የሚሰጡትም ገንዘብ ተከፍሏቸው አይደለም።
ለተጨማሪ መረጃ
መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም
ኢየሱስ ክርስቶስ ለተከታዮቹ እንዲህ ያለ ግልጽ መመሪያ የሰጠው ለምን እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።
ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
ሙዳየ ምጽዋት ሳይዞር እንዲሁም አባላቶቻቸው አሥራት ሳይጠየቁ ዓለም አቀፉ የስብከት ሥራቸው መስፋፋቱን ሊቀጥል የቻለው እንዴት ነው? የዚህን ጥያቄ መልስ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።
በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው?
ሽማግሌዎች ጉባኤውን የሚመሩ በመንፈሳዊ የጎለመሱ ወንዶች ናቸው። ሽማግሌዎች ሌሎችን የሚረዱት በምን መንገድ ነው?