መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

በሃይማኖት ተስፋ ቆርጬ ነበር

በሃይማኖት ተስፋ ቆርጬ ነበር

ቶም በአምላክ ማመን ቢፈልግም በሃይማኖት ተስፋ ቆርጦ ነበር። መጽሐፍ ቅዱስን መማሩ የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀለት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።