በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ለሰዎች ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል

ለሰዎች ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል

ይህ ሰው የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ሲማር ዓመፀኛነቱን ተወ። አሁን በአካባቢው ለሚገኙ ሰዎች ወደፊት ከወንጀልና ከዘራፊዎች ነፃ የሆነ ዓለም እንደሚመጣ እያስተማረ ነው።