በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ፖርቱጋል

Rua Conde Barão, 511

P-2649-513 ALCABIDECHE

PORTUGAL

+351 214-690-600

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:30 እስከ 5:30 እና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 10:30

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

ጽሑፎች በአገሪቱ የሚገኙትን ጨምሮ በአዞርስ፣ በማዲራ፣ በኬፕ ቨርድ እንዲሁም በሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ወደሚገኙ ከ700 የሚበልጡ ጉባኤዎች ይላካሉ። በድምፅ የተቀረጹ ነገሮችና ቪዲዮዎች በአውሮፓውያን ፖርቱጋልኛና በፖርቱጋልኛ ምልክት ቋንቋ ይዘጋጃሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።