በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ፊንላንድ

Puutarhatie 60

FI-01300 VANTAA

FINLAND

+358 9-825-885

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

የፊንላንድ ቅርንጫፍ ቢሮ በኢስቶኒያ፣ በፊንላንድ፣ በላቲቪያና በሊትዌኒያ የሚገኙ ወደ 29,000 የሚጠጉ የይሖዋ ምሥክሮችን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። በተጨማሪም በአምስት የንግግር ቋንቋዎችና በአራት የምልክት ቋንቋዎች የሚካሄደውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን የመተርጎም ሥራ ይከታተላል። በየዓመቱ ከ100 በሚበልጡ ቋንቋዎች 24 ሚሊዮን መጽሔቶችን፣ ብሮሹሮችንና ትራክቶችን ያትማል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።