በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ፈረንሳይ

2 rue Saint-Hildevert

27400 LOUVIERS

FRANCE

+33 2-32-25-55-55

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት 4:00 እና ከሰዓት 8:30

የሚወስደው ጊዜ 2 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በተለያዩ ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። የይሖዋ ምሥክሮች በፈረንሳይና በግዛቶቿ (ፍሬንች ጊያና፣ ጓዴሎፕ፣ ማርቲኒክ፣ ማዮት፣ ሪዩንየን፣ ሴንት ባርቴሎሚ፣ ሴንት ማርቲን፣ ሴንት ፒየር እና ሚክሎን እንዲሁም ሲሸልስ) ውስጥ የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።