በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ጋና

Nungua Police Checkpoint

Hse. No. J 348/4

Tema Beach Road

Nungua

ACCRA

GHANA

+233 30-701-0110

+233 30-2712-456

+233 30-2712-457

+233 30-2712-458

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በችዊ፣ በኤዌ፣ በጋ፣ በዳንግሜ፣ በንዜማ፣ በፍርፍራና በዳጋር ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። በችዊ፣ በኤዌና በጋ ቋንቋዎች ቪዲዮዎችና በድምፅ የተቀረጹ ነገሮች ይዘጋጃሉ። ጋና ውስጥ በየዓመቱ በአማካይ 60 የመንግሥት አዳራሾች ይገነባሉ፤ እንዲሁም ብዙ ሺህ ቶን የሚመዝኑ ጽሑፎች ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።