በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ዴንማርክ

Stenhusvej 28

DK-4300 HOLBAEK

DENMARK

+45 59-45-60-00

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት በ3:00 እና በ4:30 እንዲሁም ከሰዓት በ7:30 እና በ9:0

የሚወስደው ጊዜ 1:00

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

የስካንዲኔቪያ ቅርንጫፍ ቢሮ በዴንማርክ፣ በፌሮ ደሴቶች፣ በግሪንላንድ፣ በኖርዌይ እና በስዊድን የሚኖሩ ወደ 50,000 የሚጠጉ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በዴኒሽ ይተረጎማሉ። በተጨማሪም በስድስት የንግግር ቋንቋዎችና በ3 የምልክት ቋንቋዎች የሚካሄደውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን የመተርጎም ሥራ እንዲሁም በተወሰኑት ቋንቋዎች የሚከናወነውን የኦዲዮ ቪዲዮ ሥራ ይቆጣጠራል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።