በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ዩክሬን

Lvivska Street 64

Briukhovychi

79491 LVIV

UKRAINE

+38 032-240-9200

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 4:30 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 9:30

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በዩክሬን የሚገኙ ከ1,700 የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች ጉባኤዎች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴና በአገሪቱ የሚደረገውን የመንግሥት አዳራሽ ግንባታ ሥራ በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በዩክሬንኛ ይተረጎማሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።