በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ዛምቢያ

Farm 23 A Makeni Road

Opposite Makeni Police Station

10101 LUSAKA

ZAMBIA

+260 21-1-272-062

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በአገሪቱ በሚነገሩ 14 ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። ጽሑፎች በአገሪቱ ለሚገኙ ከ2,400 የሚበልጡ ጉባኤዎችና የዛምቢያ አጎራባች ለሆኑት ለብሩንዲና ለታንዛኒያ ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።