በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ኮሪያ

Sindumangok-ro 73, Gongdo-eup

Anseong-si, Gyeonggi-do, 17558

REPUBLIC OF KOREA

+82 31-690-0033

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 2 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በየዓመቱ በ6 ቋንቋዎች 18 ሚሊዮን መጽሔቶች የሚታተሙ ሲሆን 850 ቶን የሚመዝኑ ጽሑፎች ይላካሉ። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በኮርያኛ እና በኮርያኛ ምልክት ቋንቋ የሚተረጎሙ ከመሆኑም ሌላ ቪዲዮዎች በኮርያኛ ምልክት ቋንቋ ይዘጋጃሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።