በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ኬንያ

Elgeyo Marakwet Rd

Kilimani area near Adams Arcade

NAIROBI

KENYA

+254 205-141500

+254 722-209647

+254 734-209647

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

ኬንያኛ የምልክት ቋንቋን ጨምሮ በአሥር ቋንቋዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን የመተርጎሙን ሥራ በበላይነት ይከታተላል። በድምፅ የተቀረጹ ነገሮች በአገሪቱ በሚነገሩ ቋንቋዎች ይዘጋጃሉ። በበርካታ አጎራባች አገሮች የይሖዋ ምሥክሮች ለሚያደርጉት መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ድጋፍ ይሰጣል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።