በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

አውስትራሊያ

12-14 Zouch Road

DENHAM COURT NSW 2565

AUSTRALIA

+61 2-9829-5600

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 2 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

ከ55 በሚበልጡ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ከ18 ሚሊዮን የሚበልጡ መጽሔቶች ይታተማሉ፤ እንዲሁም በፓስፊክ አካባቢ ወደሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።