በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ቺሊ

Ave Concha y Toro 3456

PUENTE ALTO

CHILE

+56 2-428-2600

+56 2-428-2609 (ፋክስ)

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት 3:30 እና 4:30 እንዲሁም ከሰዓት 7:30 እና 9:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

የይሖዋ ምሥክሮች በቺሊ የሚያከናውኑትን መጽሐፍ ቅዱስን የማስተማር ሥራ በበላይነት ይከታተላል። ጽሑፎች ከ800 ወደሚበልጡ ጉባኤዎች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።