በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ብሪታንያ

Watch Tower

The Ridgeway

LONDON

NW7 1RN

ENGLAND

+44 20-8906-2211

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ከጠዋቱ 2:00 እስከ 5:00 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7:00 እስከ 10:00 ጉብኝቱ በየአንድ ሰዓቱ ይጀምራል።

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በየዓመቱ ከ200 ሚሊዮን የሚበልጡ መጽሔቶች እና ብሮሹሮች ይታተማሉ፤ በተጨማሪም እነዚህ ጽሑፎች በዓለም ዙሪያ ወደሚገኙ 100 አገሮች ይላካሉ። ጉብኝቱ “መጽሐፍ ቅዱስ በብሪታንያ” የተሰኘውን ታሪክን የሚያስቃኝ አውደ ርዕይ ያካትታል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።