በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ስሎቫኪያ

Pekna cesta 17

831 52 BRATISLAVA 34

SLOVAK REPUBLIC

+421 2-49107611

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 4:30 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 9:30

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በቼክ ሪፑብሊክና በስሎቫኪያ የሚገኙ ከ26,500 የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን በቼክ፣፣ በቼክ ምልክት ቋንቋ በሮማኒ (የምሥራቅ ስሎቫኪያ) በስሎቫክኛና በስሎቫክኛ ምልክት ቋንቋ ይተረጎማሉ። ጽሑፎች በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች እንዲሁም በኦስትሪያ፣ በቼክ ሪፑብሊክና በስሎቬንያ ወደሚገኙ ጉባኤዎች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።