በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ሩማኒያ

Orzari Street No. 29-31

Sector 2

RO-021552 BUCUREŞTI

ROMÂNIA

+40 21-302-75-00

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:30 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

የይሖዋ ምሥክሮች በሩማኒያ የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በሮማንያኛ የሚተረጎሙ ከመሆኑም ሌላ በድምፅ የተቀረጹ ነገሮችም በዚህ ቋንቋ ይዘጋጃሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።