በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ
  • ዳየር ቤ፣ ሜይን፣ ዩናይትድ ስቴትስ—ከመጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀሱ ሲያስተምሩ

  • ታለሃሲ፣ ፍሎሪዳ፣ ዩናይትድ ስቴትስ—በመንግሥት አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ ሲያሳዩ

  • ዳየር ቤ፣ ሜይን፣ ዩናይትድ ስቴትስ—ከመጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀሱ ሲያስተምሩ

  • ታለሃሲ፣ ፍሎሪዳ፣ ዩናይትድ ስቴትስ—በመንግሥት አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ ሲያሳዩ

የግንባታ ፕሮጀክቶች

የዎርዊክ ፎቶ ጋለሪ 7 (ከመስከረም 2016 እስከ የካቲት 2017)

በዎርዊክ የሚገኙት ሕንፃዎች በሙሉ አሁን አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። በቢሮዎች እና በአገልግሎት መስጫ ሕንፃዎች ውስጥ ካሉት ሦስት አውደ ርዕዮች ጋር በተያያዘ የተሠራው ሥራ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ከ250 የሚበልጡ ሰዎች ተሳትፎ አድርገዋል።

የግንባታ ፕሮጀክቶች

በዎርዊክ ያገኘናቸው አዲስ ጎረቤቶች

አንዳንድ የዎርዊክ ከተማ ነዋሪዎች የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት በሚገነባበት ወቅት አብረው ሲሠሩ ያጋጠማቸውን ሲናገሩ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

የግንባታ ፕሮጀክቶች

በዎርዊክ ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር አብሮ መሥራት

የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ አንዳንድ የግንባታ ሠራተኞችና የአውቶቡስ አሽከርካሪዎች በይሖዋ ምሥክሮች የግንባታ ፕሮጀክት ላይ ሲካፈሉ ስለተመለከቱት ነገር ምን ብለዋል?

የስብከት ሥራ

በኒው ዮርክ ሲቲ ለአሜሪካ ሕንዶች የተዘጋጀ ዓውደ ርዕይ

በ2015 በተደረገው “ጌትዌይ ቱ ኔሽንስ” የተባለ ዓውደ ርዕይ ላይ የይሖዋ ምሥክሮች ለእይታ ያቀረቧቸው የአሜሪካ ሕንዶች በሚናገሯቸው የተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ጽሑፎች የብዙዎችን ቀልብ ስበዋል።

ልዩ ፕሮግራሞች

በአትላንታ ከተማ የይሖዋ ምሥክሮች ሞቅ ያለ አቀባበል ተደረገላቸው

የከተማዋ ባለሥልጣናት በሐምሌና በነሐሴ 2014 በተካሄዱት ሦስት ትላልቅ ስብሰባዎች ላይ ለመገኘት ቢያንስ ከ28 አገሮች ለመጡት ልዑካን ሞቅ ያለ አቀባበል አድርገውላቸዋል፤ እንዲሁም ለእነሱ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

የግንባታ ፕሮጀክቶች

በዎርዊክ ያሉትን የዱር እንስሳትና የአካባቢውን ሥነ ምሕዳር ጠብቆ ማቆየት

የይሖዋ ምሥክሮች በኒው ዮርክ ስቴት ገጠራማ አካባቢ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት መገንባት ጀምረዋል። ታዲያ ሥነ ምሕዳሩን ጠብቆ ለማቆየት ምን ጥረት እያደረጉ ነው?

የቤቴል ሕይወት

በዩናይትድ ስቴትስ የሚኙትን የቤቴል ሕንጻዎች እንድትጎበኝ ጋብዘንሃል

ጉብኝቱ የይሖዋ ምሥክሮችን ዋና መሥሪያ ቤትና የዩናይትድ ስቴትስ ቅርንጫፍ ቢሮን ይጨምራል።

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኒው ዮርክ

በሥራቸው ስኬታማ የሆኑ አንድ ባልና ሚስት የሚያምር ቤታቸውን ለቅቀው ወደ አንድ ትንሽ ቤት የገቡት ለምንድን ነው?

የቤቴል ሕይወት

ፈጽሞ የማይረሳ ጉዞ

ማርሴለስ የዩናይትድ ስቴትስ ቅርንጫፍ ቢሮንና የይሖዋ ምሥክሮችን ዋና መሥሪያ ቤት ለመጎብኘት ሲል በርካታ እንቅፋቶችን ማለፍ ጠይቆበታል። ይህን ማድረጉ ቆጭቶት ይሆን?