በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ
  • ሞስኮ፣ ሩስያ—በኒኮልስካያ ጎዳና ላይ መጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀሱ ሲወያዩ

ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች

የይሖዋ ምሥክሮች ረስቶፍ አን ዳን የተባለችውን ከተማ በማስዋቡ ሥራ ተካፈሉ

የረስቶፍ አን ዳን ከተማ አስተዳደር፣ የይሖዋ ምሥክሮች “በጸደይ ወቅት በሚደረገው ከተማዋን የማስዋብ ሥራ ላደረጉት ንቁ ተሳትፎ” የምስጋና ደብዳቤ ላከ።

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ሩሲያ

ሰባኪዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ወደ ሩሲያ ስለተዛወሩ ያገቡም ሆነ ያላገቡ ክርስቲያኖች እንድታነብ እንጋብዝሃለን። በይሖዋ ላይ ይበልጥ መታመንን ተምረዋል!

ልዩ ፕሮግራሞች

የበላይ አካሉ በሩሲያና በዩክሬን የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮችን አበረታታ

የይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል አባላት በፖለቲካ ባልተረጋጋ አገር ውስጥ የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮችን ለማበረታታት ሩሲያንና ዩክሬንን ጎበኙ።

መጠበቂያ ግንብ

በሩሲያ የሚኖሩ ሰላማዊ ሕዝቦች ለስማቸው ጥብቅና ቆሙ

በሩሲያ የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮች ለስማቸው ጥብቅና የቆሙት እንዴት ነው?

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

‘ከሕፃናት አፍ’ የተገኘ ማበረታቻ

በሩሲያ የሚኖሩ ልጆች ክርስቲያን የሆኑ ጓደኞቻቸው ባደረጉላቸው ነገር እንዴት እንደተበረታቱ የሚገልጸውን ይህን ታሪክ አንብብ።