በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ
  • ዋይተማታ ወደብ፣ ኦክላንድ፣ ኒው ዚላንድ—ለአንድ ዓሣ አስጋሪ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት መደበኛ ባልሆነ መንገድ ሲሰበክ

ንቁ!

ኒው ዚላንድን እንጎብኝ

ኒው ዚላንድ በአንጻራዊ ሁኔታ ርቃ የምትገኝ አገር ብትሆንም በየዓመቱ ሦስት ሚሊዮን በሚያክሉ ቱሪስቶች ትጎበኛለች። ይቺን አገር ታዋቂ የቱሪስት መስህብ ያደረጋት ምንድን ነው?