በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ
  • አይዳንሬ፣ ናይጄሪያ—የይሖዋ ምሥክሮች ለአንድ ሰው መጠበቂያ ግንብ ሲሰጡ

የግንባታ ፕሮጀክቶች

በናይጄሪያ 3,000 የመንግሥት አዳራሾች ተገነቡ

በናይጄሪያ የመንግሥት አዳራሽ ግንባታ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የተከፈተበትን ወቅት ለማስታወስ አንድ ልዩ ስብሰባ ተካሄዶ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ከ1920 ወዲህ ያለው የአገሪቱ የይሖዋ ምሥክሮች ታሪክ በአጭሩ ተገልጿል።