በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ
  • ፓላሲዮ ዴ ባያስ አርቴስ፣ ሜክሲኮ ሲቲ፣ ሜክሲኮ—የይሖዋ ምሥክሮች ከመጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀሱ ሲያስተምሩ

  • ቤታንያ፣ ቺያፓስ ግዛት፣ ሜክሲኮ—የይሖዋ ምሥክሮች በጾጺል ቋንቋ የተዘጋጀ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ብሮሹር ሲሰጡ

  • ሳን ሚገል ዛ አየንዴ፣ ጉዋናሁዋቶ ግዛት፣ ሜክሲኮ—የይሖዋ ምሥክሮች የሚያበረታታ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ለአንድ ሰው ሲያነቡ

የቤቴል ሕይወት

በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የመካከለኛው አሜሪካ ቅርንጫፍ ቢሮን ጎበኙ

ቅርንጫፍ ቢሮውን መጎብኘት ለአንዳንዶች ከፍተኛ መሥዋዕትነት መክፈል ጠይቆባቸዋል። አብዛኞቹ ጎብኚዎች የመጡት አውቶቡስ በመከራየት ለቀናት ተጉዘው ነው። ወጣቶችና ትናንሽ ልጆች ቤቴልን በመጎብኘታቸው ምን ተሰማቸው?

የግንባታ ፕሮጀክቶች

ለአንድ ሚሊዮን የይሖዋ ምሥክሮች የመንግሥት አዳራሾችን መገንባት

ከ1999 ጀምሮ በሜክሲኮና በማዕከላዊ አሜሪካ ውስጥ በሚካተቱት ሰባት አገሮች ከ5,000 በላይ የመንግሥት አዳራሾች ተገንብተዋል። የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ሰዎች በአካባቢያቸው የመንግሥት አዳራሽ እንዲገነባ የሚፈልጉት ለምንድን ነው?

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ሜክሲኮ

ክርስቲያናዊ አገልግሎታቸውን ለማስፋት ሲሉ የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎችን መወጣት ስለቻሉ በርካታ ወጣቶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።