በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ
  • ቶኪዮ፣ ጃፓን—መስማት ለተሳናት አንዲት ሴት jw.orgን በመጠቀም የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ሲሰበክ

  • ካማኢሺ፣ ጃፓን—በ2011 የመሬት መንቀጥቀጥና ሱናሚ ከተከሰተ በኋላ የይሖዋ ምሥክሮች በጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ሲያነጋግሩ

  • ቶኪዮ፣ ጃፓን—መስማት ለተሳናት አንዲት ሴት jw.orgን በመጠቀም የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ሲሰበክ

  • ካማኢሺ፣ ጃፓን—በ2011 የመሬት መንቀጥቀጥና ሱናሚ ከተከሰተ በኋላ የይሖዋ ምሥክሮች በጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ሲያነጋግሩ

የሕትመት ሥራ

በጃፓን የሚከናወነው የመጽሐፍ ቅዱስ ሕትመት ሥራ

በጃፓን በሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች ማተሚያ ሕንፃ ውስጥ አንድ አዲስ መሣሪያ ተገጥሟል። አውቶማቲክ በሆነ መንገድ ስለሚሠራው ስለዚህ የመጠረዣ መሣሪያ አንብብ።

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ያልተጠበቀ ስጦታ ለጃፓናውያን

“መጽሐፍ ቅዱስ—የማቴዎስ ወንጌል” የተባለ አዲስ ጽሑፍ በጃፓን ወጣ። ይህ መጽሐፍ ምን ገጽታዎች አሉት? የተዘጋጀበት ዓላማ ምንድን ነው?

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

በፀሐይ መውጫዋ ምድር ጎሕ ቀደደ

“ኢዩዎች” የተባሉ ልዩ ተሽከርካሪዎች በጃፓን የመንግሥቱን ስብከት ሥራ ለማስፋፋት አገልግለዋል።