በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ
  • የዳንዩብ ወንዝ፣ ቡዳፔስት፣ ሃንጋሪ—መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፍ ሲሰጥ

ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች

በሃንጋሪ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች የጎርፍ አደጋ በደረሰበት ወቅት ባበረከቱት እርዳታ አድናቆት አተረፉ

ሃንጋሪ ውስጥ የሚገኘው የዳንዩብ ወንዝ ከዚህ በፊት ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ ከአፍ እስከ ገደፉ ሞልቶ ነበር። የይሖዋ ምሥክሮች የአካባቢው ባለሥልጣናት ባደራጁት የጎርፍ አደጋ መከላከያ ሥራ ተካፍለዋል።