በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ
  • ፓሪስ፣ ፈረንሳይ—አንድ የይሖዋ ምሥክር በሴይን ወንዝ ዳርቻ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ሲያካፍል

ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች

በቱር ደ ፍራንስ የብስክሌት ውድድር ላይ የሚያጽናና መልእክት መናገር

የይሖዋ ምሥክሮች በቱር ደ ፍራንስ የብስክሌት ውድድር ላይ ተወዳዳሪዎቹ በመሃል አረፍ በሚሉባቸው ቦታዎች ላይ ተንቀሳቃሽ የጽሑፍ ጋሪዎችን በማቆም ተስፋ የሚሰጥና የሚያጽናና መልእክት ይናገሩ ነበር።

የስብከት ሥራ

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ተስፋችንን ለሰዎች መናገር—ፓሪስ

የይሖዋ ምሥክሮች ፕላኔታችን ከብክለት ነፃ እንደምትሆን የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋ ለሰዎች ለማካፈል ሲሉ በልዩ ዘመቻ ተካፍለዋል።

የስብከት ሥራ

በፈረንሳይ የተካሄደ ለየት ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ አውደ ርዕይ

በሩዋ ከተማ በ2014 በተካሄደው ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ላይ ሰዎች “መጽሐፍ ቅዱስ—ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ” የሚል ስያሜ የተሰጠውን አንድ ትኩረት የሚስብ አውደ ርዕይ ጎብኝተው ነበር።

የስብከት ሥራ

መርከቦችን ለማየት የመጡ ነፃነት አፍቃሪ የሆኑ ሰዎች

የይሖዋ ምሥክሮች ተንቀሳቃሽ የጽሑፍ መደርደሪያዎችን ተጠቅመው በፈረንሳይ በተደረገው በዚህ ልዩ ዝግጅት ላይ ለተገኙ ጎብኚዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን በነፃ ሰጥተዋል።