በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ
  • ሮስቶክ፣ ጀርመን—የይሖዋ ምሥክሮች በአንድ ወደብ አካባቢ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለሰዎች ሲነግሩ

  • ማርበርግ፣ ጀርመን—ተስፋ ሰጪ የሆነውን የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት በአንድ የስደተኞች ሠፈር አቅራቢያ ሲናገሩ

  • ፍራንክፈርት፣ ጀርመን—መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ጥበብ ያዘለ ምክር ሲናገሩ

የስብከት ሥራ

ጀርመን ውስጥ “ሽርሽር የሄዱ” የጽሑፍ ጋሪዎች

የይሖዋ ምሥክሮች በበርሊን፣ በኮሎን፣ በሃምቡርግ፣ በሙኒክና ሕዝብ በሚበዛባቸው ሌሎች ከተሞች የጽሑፍ ጋሪዎችን ይዘው ይቆማሉ። ለመሆኑ እነዚህ የጽሑፍ ጋሪዎች በመዝናኛ ቦታዎችም ላይ ውጤታማ ይሆናሉ?

የስብከት ሥራ

ጀርመን ውስጥ ለሚገኙት የሲንቲ እና የሮማ ሕዝቦች ምሥራቹን ማድረስ

በ2016 በተካሄደው ልዩ ዘመቻ ወቅት የይሖዋ ምሥክሮች ወደ 3,000 የሚጠጉ ትራክቶችን ያሰራጩ ሲሆን ከ360 ከሚበልጡ የሲንቲ እና የሮማ ሕዝቦች ጋር ተወያይተዋል፤ ከእነዚህ ውስጥ 19ኙ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ጀምረዋል።

የስብከት ሥራ

በባሕር ወለል ላይ ተጉዞ መስበክ

የይሖዋ ምሥክሮች ሃሊገን ተብለው በሚጠሩ ተራርቀው የሚገኙ ደሴቶች ምሥራቹን ለመስበክ ልዩ ዘዴ ይጠቀማሉ።

ልዩ ፕሮግራሞች

ፍቅር ያስገኘው አንድነት—በፍራንክፈርት፣ ጀርመን የተደረገ ትልቅ ስብሰባ

ከተለያዩ አገር የመጡ እንዲሁም የተለያየ ቋንቋና ባሕል ያላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሰላምና አንድነት በሰፈነበት ሁኔታ ተሰበሰቡ።

የቤቴል ሕይወት

ለጎብኚዎች ክፍት የሆነው “በዓለት” ላይ ያለ ቤት

የመካከለኛው አውሮፓ ቅርንጫፍ ቢሮ በአካባቢው የሚኖሩ ሰዎችን፣ ነጋዴዎችንና ባለሥልጣናትን እንዲጎበኙ ጋብዞ ነበር፤ የተደረገው ዝግጅት “30 ዓመታት በሴልተርስ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶት ነበር። ከጎበኙት 3,000 ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ ምን ብለዋል?