በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ
  • በሪዮ ዴ ጄኔሮ፣ ብራዚል የሚገኝ የኮፓካባና የባሕር ዳርቻ—የይሖዋ ምሥክሮች ከአንድ የአካባቢው ነዋሪ ጋር የመጽሐፍ ቅዱስ ውይይት ሲያደርጉ

የስብከት ሥራ

በሺንጉ ወንዝ ዳርቻዎች ምሥራቹን መስበክ

አንድ የይሖዋ ምሥክሮች ቡድን 15 ሜትር ርዝመት ያላትን ጀልባ በመጠቀም በብራዚል በሚገኘው በሺንጉ ወንዝ ዳርቻ ላይ ለሚኖሩ ሰዎች ስለ አምላክ መንግሥት መስበክ ችሏል።

የግንባታ ፕሮጀክቶች

በአማዞን ደን ውስጥ ትልቅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተገነባ

አንዳንድ ተሰብሳቢዎች፣ በአዳራሹ ውስጥ በሚካሄድ የወረዳ ወይም የክልል ስብሰባ ላይ ለመገኘት ለሦስት ቀናት በጀልባ መጓዝ ያስፈልጋቸዋል!

ንቁ!

ብራዚልን እንጎብኝ

ብራዚል በቆዳ ስፋት ከደቡብ አሜሪካ ውስጥ ግማሽ ያህሉን ትሸፍናለች። ብራዚል የተለያዩ ባሕሎች ያሏት አገር ልትሆን የቻለችው እንዴት እንደሆነ አንብብ።

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል​—ብራዚል

አምላክን ይበልጥ በተሟላ ሁኔታ ለማገልገል ሲሉ ወደ ሌላ አካባቢ የተዛወሩ የአንዳንድ ክርስቲያኖችን አበረታች ተሞክሮ አንብብ።