በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2

ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2

ልትተማመንበት የምትችለው ምክር ያስፈልግሃል! ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2 እንዲህ ዓይነት ምክር ይሰጥሃል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ጋር የተደረጉ ቃል ምልልሶች ተካትተዋል። እነዚህ ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስ በሚሰጠው አስተማማኝ ምክር ተጠቅመዋል። አንተም ይህ ምክር እንዴት እንደሚጠቅምህ እንድትመለከት ተጋብዘሃል።

ይህ መጽሐፍ በሚከተሉት ነጥቦች ዙሪያ ለሚኖሩህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል፦

  • ተቃራኒ ፆታ

  • የሚያጋጥሙህ ለውጦች

  • ጓደኝነት

  • ትምህርት ቤትና እኩዮችህ

  • ገንዘብ

  • ወላጆችህ

  • ስሜትህ

  • መዝናኛ

  • መንፈሳዊ እድገትህ

ይህን መጽሐፍ በፒዲኤፍ ፎርማት ማውረድ ወይም መጽሐፉ እንዲላክልህ ወደ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በመጻፍ መጠየቅ ትችላለህ።

ማስታወሻ፦ የዚህ መጽሐፍ ፒዲኤፍ ፋይል የተዘጋጀው ጽሑፍ ለማስፈር በሚያስችል መንገድ ነው። መጽሐፉን ካወረድህ በኋላ በፒዲኤፍ ማንበቢያ ሶፍትዌር ተጠቅመህ ሐሳብህንና መልሶችህን መጻፍ ትችላለህ።