አማርኛ
አምላክ ለሕይወት ያለው ዓይነት አመለካከት አለህ? (ክፍል 1)
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502016223/univ/art/502016223_univ_sqr_xl.jpg

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

አምላክ ለሕይወት ያለው ዓይነት አመለካከት አለህ? (ክፍል 1)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 13 ላይ ነው።

በስጦታ ላገኘነው ሕይወታችን አክብሮት ሊኖረን የሚገባው ለምንድን ነው? ለራሳችንም ሆነ ለሌሎች ሕይወት አክብሮት እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?