የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
ቤዛው—ከሁሉ የላቀ የአምላክ ስጦታ (ክፍል 1)
ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 5 ላይ ነው።
ቤዛ ያስፈለገው ለምን እንደሆነና ታማኝ የሆኑ የሰው ልጆች ከቤዛው ጥቅም የሚያገኙት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ምርምር አድርግ።

ማጥኛ ጽሑፍ