አማርኛ
ሙታን የት ናቸው? (ክፍል 2)
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502015182/univ/art/502015182_univ_sqr_xl.jpg

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

ሙታን የት ናቸው? (ክፍል 2)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 6 ላይ ነው።

የመጀመሪያው ሰው የነበረው አዳም የሞተው ለምንድን ነው? አምላክ መጀመሪያውኑ የሰው ልጆች እንዲሞቱ አስቦ ነበር? መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ ተመልከት።