የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ—አምላክ ለሰው ልጆች የሰጠው መጽሐፍ (ክፍል 2)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 2 ላይ ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚና አስተማማኝ መጽሐፍ ነው የምንለው ለምን እንደሆነ ተማር።