በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የአምላክ መንግሥት

የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

የአምላክ መንግሥት ከሌሎች መንግሥታት የላቀ የሆነባቸውን መንገዶች እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

የአምላክ መንግሥት በሰዎች ልብ ውስጥ ያለ ነገር ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ “የአምላክ መንግሥት በውስጣችሁ ነው” ሲል ምን ማለቱ ነው?

የአምላክ መንግሥት ወደፊት ምን ያከናውናል?

የአምላክ መንግሥት ምድርን ሲገዛ ምን ነገሮችን እንደሚያከናውን እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

በመጽሐፍ ቅዱስ የዘመን ስሌት መሠረት 1914 ምን የሆነበት ዓመት ነው?

በዳንኤል ምዕራፍ 4 ላይ የተጠቀሰው “ሰባት ዓመት” ከሰው ልጅ አገዛዝ ጋር በተያያዘ አንድ ዓይነት ሁኔታ ሰፍኖ የነበረበትን ዘመን ያመለክታል።

‘የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች’ ምንድን ናቸው?

እነዚህ ቁልፎች የከፈቱት ምንን ነው? በዚህስ ተጠቃሚ የሆኑት እነማን ናቸው? የከፈተው ማን ነው?