መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙት የአምላክ መሥፈርቶች ጋር የሚስማማ እስከሆነ ድረስ ስለፈለግከው ነገር መጸለይ ትችላለህ። “የምንጠይቀው ነገር ምንም ይሁን ምን ከፈቃዱ ጋር በሚስማማ ሁኔታ እስከለመንን ድረስ ይሰማናል።” (1 ዮሐንስ 5:14) ታዲያ አንተን ስለሚያሳስቡህ ነገሮች መጸለይ ትችላለህ? አዎ፣ ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ “ልባችሁን በፊቱ አፍስሱ” ይላል።—መዝሙር 62:8

ለምሳሌ የሚከተሉትን ነገሮች ለማግኘት መጸለይ እንችላለን