በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መንፈሳዊው ዓለም

ሰማይ

ሰማይ ምንድን ነው?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህ ቃል ሦስት ዋና ዋና ትርጉሞች አሉት።

ወደ ሰማይ የሚሄዱት እነማን ናቸው?

ብዙ ሰዎች፣ ጥሩ ሰዎች በሙሉ ወደ ሰማይ እንደሚሄዱ ያስባሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ያስተምራል?

አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ምን ታመለክታለች?

ይህች ለየት ያለች ከተማ በአንተ ላይ ተጽዕኖ የምታሳድረው እንዴት ነው?

አምላክ የሚኖረው በአንድ የተወሰነ ቦታ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ የት እንደሚኖር ይናገራል? ኢየሱስ የሚኖረው እዚያው ነው?

መላእክት

መላእክትን በተመለከተ እውነታው ምንድን ነው?

ምን ያህል መላእክት አሉ? የየራሳቸው ስምና ማንነትስ አላቸው?

የመላእክት አለቃ ሚካኤል ማን ነው?

የሚጠራበት ሌላ ስምም አለው፤ ይህን ስም ሚካኤል ከሚለው ስም በላይ ብዙ ሳትሰማው አትቀርም።

ዲያብሎስና አጋንንት

ዲያብሎስ በእርግጥ አለ?

ዲያብሎስ በሰዎች ውስጥ ያለ የክፋት ሐሳብ ወይም የክፋት ባሕርይ ነው? ወይስ በእውን ያለ አካል ነው?

ዲያብሎስን የፈጠረው አምላክ ነው?

ሰይጣን ከየት መጣ? ኢየሱስ፣ ዲያብሎስ “በእውነት ውስጥ ጸንቶ አልቆመም” ብሎ የተናገረው ለምን እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የዲያብሎስ መልክ ምን ዓይነት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ዲያብሎስን ከዘንዶና ከአንበሳ ጋር አመሳስሎታል፤ ታዲያ እነዚህ መግለጫዎች የዲያብሎስን መልክ የሚገልጹ ናቸው?

ዲያብሎስ የሚኖረው የት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ዲያብሎስ ከሰማይ እንደተወረወረ ይገልጻል። ሰይጣን አሁን የሚኖረው የት ነው?

ዲያብሎስ ሰዎችን መቆጣጠር ይችላል?

ዲያብሎስ በሰዎች ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድረው እንዴት ነው? በወጥመዶቹ እንዳትያዝስ ምን ማድረግ ያስፈልግሃል?

በሰዎች ላይ ለሚደርሰው መከራ በሙሉ ተጠያቂው ዲያብሎስ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በሰው ልጆች ላይ ለሚደርሰው መከራ ምንጩ ማን እንደሆነ ይናገራል።

አጋንንት በእርግጥ አሉ?

አጋንንት እነማን ናቸው? የመጡትስ ከየት ነው?

ኔፍሊሞች እነማን ናቸው?

መጽሐፍ ቅዱስ ኔፍሊሞችን “በጥንት ዘመን በኃያልነታቸው ዝና ያተረፉ” በማለት ይጠራቸዋል። ስለ ኔፍሊሞች ምን የምናውቀው ነገር አለ?