የወላጆችህን አመኔታ ማትረፍና የበለጠ ነፃነት ማግኘት የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።