በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

ትልቅ ቦታ የማግኘት ምኞት እንዳያድርብህ ተጠንቀቅ!

ስለ ዳዊት፣ አቤሴሎምና ኢዮአብ ከሚናገረው ታሪክ ትልቅ ቦታ ለማግኘት መመኘት ምን አደጋ እንደሚያስከትል ትምህርት ማግኘት ትችላለህ። ይህን መልመጃ አውርደህ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ። በምታነብበት ጊዜ ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ!