በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

መጥፎ ምኞት እንዳያድርብህ ተጠንቀቅ

ስለ ዳዊት እና ስለ ቤርሳቤህ ከሚናገረው ታሪክ ተማር። ይህን መልመጃ አውርድ፤ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ፤ እንዲሁም ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ።

በዚህ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ነገሮች

እርማት ሲሰጥህ በትሕትና ተቀበል

ናታን ለዳዊት እርማት ከሰጠበት መንገድ ምን ትምህርት ማግኘት ትችላለህ?

አምላክ ሕዝቅያስን ፈወሰው

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ የጸሎትህን ይዘት ለማሻሻል የሚረዳህ እንዴት እንደሆነ አንብብ።

አምላክ ለነህምያ ጸሎት መልስ ሰጥቶታል

ነህምያ ስለተወው ምሳሌ እንዲሁም ተቃዋሚዎቹን ለመጋፈጥ ስለረዳው ነገር ተማር።