በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

አምላክ ሕዝቅያስን ፈወሰው

አምላክ፣ ሕዝቅያስ ያቀረበውን ጸሎት በመስማት ተአምር የፈጸመው እንዴት እንደሆነ ተማር። ይህን መልመጃ አውርድ፤ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ፤ እንዲሁም ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ።