እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች መርዳት የምትችለው እንዴት እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋለህ? በዚህ ረገድ ሊረዱህ የሚችሉ ሦስት እርምጃዎችን ተመልከት።