ወጣቶች ገንዘብን ስለ መቆጠብና በአግባቡ ስለ መጠቀም እንዲሁም ለገንዘብ ሊኖረን ስለሚገባው አመለካከት የሰጡትን ሐሳብ ተመልከት።