በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

አንድ ጥንታዊ ጽሑፍ በአምላክ ስም መጠቀም ተገቢ መሆኑን አረጋገጠ

አንድ ጥንታዊ ጽሑፍ በአምላክ ስም መጠቀም ተገቢ መሆኑን አረጋገጠ

የይሖዋን ስም በግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ በትክክለኛው ቦታ መልሶ ለማስገባት የተደረገው ውሳኔ ተገቢ መሆኑን አንድ ጥንታዊ ጽሑፍ ያረጋገጠው እንዴት እንደሆነ ባለሙያዎች ተናግረዋል።