አምላክን የሚያስደስቱ ባሕርያትን ማዳበር
ደስታ የሚያስገኝ መንገድ—ባለን መርካትና ለጋስ መሆን
ብዙዎች ደስታ የሚለካው በሀብት ወይም በንብረት ብዛት እንደሆነ ይሰማቸዋል። በእርግጥ ገንዘብ ወይም ቁሳዊ ንብረት ዘላቂ ደስታ ያስገኛል? ማስረጃዎቹ ምን ይጠቁማሉ?
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አመስጋኝነት ምን ይላል?
ይህን ባሕርይ ማዳበር በርካታ ጥቅሞች አሉት። ምን ጥቅሞች እንዳሉትና ይህን ባሕርይ ማዳበር የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
መስጠት የሚያስገኛቸው ጥቅሞች
መስጠት ለራስህም ሆነ ለሌሎች ጥቅም ያስገኛል። የትብብርና የወዳጅነት መንፈስ እንዲሰፍን ያደርጋል። በመስጠት ደስታ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?
ደግነት—በአምላክ ዘንድ ውድ የሆነ ባሕርይ
ለሰው ሁሉ ደግነት ማሳየት አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? አምላክ ደግነት ስለማሳየት ምን አመለካከት አለው?
ደስታ የሚያስገኝ መንገድ—ፍቅር
ፍቅር ለደስታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።
ጭፍን ጥላቻ—ፍቅር ለማሳየት ጥረት አድርግ
ፍቅር ማሳየት ጭፍን ጥላቻን ለማስወገድ ይረዳል። ይህን ማድረግ የምትችልባቸውን አንዳንድ መንገዶች ተመልከት።
ጭፍን ጥላቻ—የሌሎችን ስሜት የምትረዳ ሁን
የሌሎችን ስሜት መረዳት አለመቻል የምን ምልክት ሊሆን ይችላል?
የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?—አታዳላ
እንደ አምላክ ከአድልዎ ነፃ በመሆን ለሌሎች ያለህን አሉታዊ አመለካከት አስወግድ።
ቁጣን መቆጣጠር የሚቻለው እንዴት ነው?
በቁጣ መገንፈል ጤናን ሊጎዳ ይችላል፤ ቁጣን አምቆ መያዝም ቢሆን ጉዳት ያስከትላል። ታዲያ የትዳር ጓደኛችሁ ሲያናድዳችሁ ምን ማድረግ ትችላላችሁ?
ገርነት—ጥበብ የሚንጸባረቅበት ጎዳና
ሰዎች ተገቢ ያልሆነ ነገር ሲያደርጉብን ስሜታችንን መቆጣጠር ቀላል አይደለም፤ ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ገርነት እንድናሳይ እንድንሆን ያበረታታናል። ታዲያ ይህን መልካም ባሕርይ ለማዳበር ምን ይረዳናል?
ትዕግሥት ማዳበር የሚቻለው እንዴት ነው?
በዚህ ርዕስ ውስጥ የተጠቀሱትን አራት ቀላል መንገዶች አንብበህ ተግባራዊ በማድረግ ትዕግሥት ማጣትንም ሆነ ይህ ባሕርይ የሚያስከትላቸውን መዘዞች ማስወገድ ትችላለህ።
ጥሩ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ሰው ነው?
ብዙ ሰዎች ጥሩ ጓደኛ ማግኘት አስፈላጊ እንደሆነ ያምናሉ። ጥሩ ጓደኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው? ይህ ርዕስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ አራት መመሪያዎችን ያብራራል።
ደስታ የሚያስገኝ መንገድ—ይቅር ባይነት
ተበሳጭቶና ቂም ይዞ የሚቆይ ሰው በሕይወቱ ደስታ የሚያጣ ከመሆኑም ሌላ ጤንነቱ ይጎዳል።
በነፃ ይቅር በሉ
ይቅር ለማለት የደረሰብንን የስሜት ጉዳት አቅልለን መመልከት ወይም ችላ ብለን ማለፍ ይኖርብናል?
ሐቀኛ መሆን ምን ጥቅም ያስገኛል?
ሐቀኝነት ያለውን ጥቅም በተመለከተ አንዳንዶች የሰጡትን ሐሳብ አንብብ።

